በማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት እስቴሽነሪ፣ የሞተር ጎማ እና የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ/ዐ1/
በማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል
- lot one እስቴሽነሪ፤
- lot two የሞተር ጎማ፣
- lot three የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም፤
- በየንግድ ዘርፉ የተሰማራችሁ ተወዳዳሪዎች የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የምዝገባ ምስከር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢ መሆናችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉና ከዚህ በፊት በጨረታ ያልታገዳችሁ፤
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑ፤
- ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንታችሁ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተዘረዘሩ ማስረጃዎች ኦርጅናል ሰነድና ኮፒ በተለያዩ በታሸጉ ፖስታዎች በማድረግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አላባችሁ።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ከ/15/ አስራ አምስት/ የሥራ ቀናት አየር ላይ ይውላል፤ እስከዚያ ድረስ የጨረታ ዶክመንታችሁን ማስገባት ይኖርባችኋል። ጨረታው የሚያበቃው የመጨረሻው ቀን ከቀኑ 8፡00 /ስምንት ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 /ስምንት ተኩል/ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ባይገኙበት ጨረታው ለመክፈት የሚያግድ የሌለ መሆኑን እየገለጽን በዓል ቅዳሜና እሁድ ከሆነ የሚቀጥለው የሥራ ቀን ይተላላፋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ገንዘብ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ እስቴሸነሪ /40000/ አርባ ሺህ ብር፤ የሞተር ጎማ 15000 /አስር አምስት ሺህ ብር/፣ የጽዳት እቃ 25000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ማስያዝ ይኖርባችኋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰበያ : የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት በኦላይን የተመዘገባችሁ ብቻ በጨረታው የምትሳትፉ ሲሆን ከዚህ ውጭ የሚመጣ ተጫራች ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ 011 331 0812/ 011 331 0254
በማ/ኢ/ክ/በጉራጌ ዞን አስተዳደር የቸሃ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-01
- Publishing entity: Guraghe Zone Cheha Woreda Finance Office
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Jul 16, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.