Stationery and office consumables
የአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና የተለያዩ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ጎማ እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ መስሪያ ቤቶች ግልጋሎት የሚውል
- ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣
- ፈርኒቸር ፣
- የጽህፈት መሳሪያዎችና የተለያዩ የቢሮ እቃዎች ፣
- የጽዳት እቃዎች ፣
- የመኪናና የሞተር ጎማ እና
- የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡-
- በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ።
- ማንኛውም ተጫራች ንግድ ፍቃድ ከሚፈቅድለት ውጪ መወዳደር አይችልም።
- በአቅራቢነት መዝገብ መመዝገባቸውን ማቅረብ የሚችሉ።
- ማንኛውም ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
- የተጫራቾች ሙሉ ስም ፣ፊርማና የድርጅቱ ማህተም የሌለው እንዲሁም በዋጋ አጻጻፍ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት የለውም።
- አሸናፊ ተጫራቾች ክፍያ የሚፈጸምላቸው ያሸነፉትን እቃዎች የአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት አጠናቀው ገቢ ካደረጉ በኋላ ነው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ 20,000 (ሀያ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲፒኦ )ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለያንዳንዱ የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል ከአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከታተመበት ቀን ጀምሮ መውሰድ ትችላላችሁ።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ሰነድ ዋጋ ከሞሉ በኋላ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰአት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከታተመበት ቀን ጀምሮ እስከ 30/11/2018ዓ.ም 4፡00 ሰአት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣ እንዲሁም በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አርሲ ሮቤ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በ4፡30 ሰአት በግልጽ ይከፈታል።
- አሸናፊ ተጫራች የፌዴራልና የክልሉን አዋጅና ደንቦችን የማክበርና በእቃ አቅራቢነት ወቅት የሚቀርበውን የውል ሰነድ መፈረም ይኖርበታል።
- አሸናፊ ተጫራች ከሚያቀርበው እቃ ጠቅላላ ዋጋ የሽያጭ ታክስ 3 ፐርሰንት ገቢ ያደርጋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-09 13 86 50 03/ 09 28 03 57 25
በአርሲ ዞን የሮቤ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-06
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-06 10:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Arsi Zone Robe Woreda FEDB
- Bid bond: 20,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Jul 16, 2026)
- Posted at: 2026-07-16T09:05:27.000Z