በሲ/ብ/ክ/መ/በሀ/ከ/የመጀ/ደ/ፍ/ቤት የመ/ሀ/ዳር እና አዲስ ከ/አካ/ም/ችሎት የመኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አቶ ህዝቅኤል ማራ 2 ሰዎች መካከል ባለው የአፈ/ም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀ/ከ/ቱ/ከ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ክልል ውስጥ የሚገኝ ይዞታ በአቶ ቦጋለ በቶ እና በሚካኤል መንታ ስም ተመዝግቦ የሚታወቅ 152.79 ካሬ ሜ ይዞታና መኖሪያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ የታዘዘ በመሆኑ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 1.867.306.85 /አንድ ሚሊየን ስምንት መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ሶስት መቶ ስድስት ብር ከ85 ሳንቲም/ የተወሰነ በመሆኑ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ሀዋሳ ከተማ መጀመሪያ ደ/ፍ/ቤት ግዥና ፋይናንስ በኩል እንዲያስይዙ እና ጨረታው ቤቱ በሚገኝበት በቀን 22/11/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት ድረስ የሚካሄድ መሆኑን አውቃችሁ ተጫራቾች በእለቱ እንድትገኙ ፍ/ቤቱ አዟል።

በሲ/ብ/ክ/መ/በሀ/ከ/የመጀ/ደ/ፍ/ቤት የመ/ሀ/ዳር እና አዲስ ከ/አካ/ም/ችሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-29
  • Publishing entity: Hawassa City First Instance Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 04, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders