Vehicle and Machinery Sale

የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቾች ለጨረታው በተዘጋጀው ሰነዱ ላይ የተመለከቱ መመሪያዎችን በጥንቃቄ በመከተል በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር መግለጫ እና የተጫራቾች መመሪያ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ዋና መ/ቤት /ሀዋሳ/ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ መውሰድ ይችላሉ።

ጨረታው የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጧቱ 3፡30 ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ይከፈታል። ተጫራቾች በገዛ ፈቃዳቸው ባይገኙ ድርጅቱ ጨረታውን ከመክፈት አይታገድም

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

  • ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 09 46 55 72 81 ይጠቀሙ።
  • አድራሻ፡- ሀዋሳ ህዝብ ማመላለሻ መናኸሪያ ፊት ለፊት ውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት

ሀዋሳ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-27
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጧቱ 3፡30
  • Bid opening: 2026-07-27 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጧቱ 4፡30
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Wuhedte Transport S.C
  • Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
  • Published on: Yedebub Nigat (Jul 11, 2026)
  • Posted at: 2026-07-17T07:58:51.000Z
← Back to all tenders