Property and building foreclosure

200 ካሬ ሜትር ይዞታና ቤት የጨረታ ማስታወቂያ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በከሳሽ የአረካ ከተማ ል/ኮ/ጽ/ቤት ተ/ዐ/ህግ እና በተከሳሽ አቶ ጥጋቡ ሰማያት መካከል ባለው የውል ይፈፀም ክስ መነሻ ተከሳሹ የሊዝ ዕዳ ሊሸፍን ባለመቻሉ በአረካ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ በአዋሣኝ በሰሜን AL - 54 ፣በደቡብ 400.50 በምሥራቅ AL - 43 በምዕራብ AL – 45 የሚያዋስነው የቦታ መለያ ቁጥር AL-44 የሆነው 200 ካሬ ሜትር ይዞታና ቤት በሐምሌ 16-2018 ዓ.ም የጨረታ መነሻ ዋጋ 1,526,699.01/አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሃያ ስድስት ሺህ ስድስት መቶ ዘጠና ዘጠኝ 01/100/ ተጫራቾች ለመግዛት የሚፈልግ በ16/11/2018 ዓ.ም ቤቱ በሚገኝበት ስፍራ እንዲገኙ ፍ/ቤቱ አዟል።

የአረካ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-23
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): በ16/11/2018 ዓ.ም
  • Bid opening: 2026-07-23 17:00
  • Bid opening (note): በ16/11/2018 ዓ.ም
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Areka City First Instance Court
  • Published on: Yedebub Nigat (Jul 11, 2026)
  • Posted at: 2026-07-17T08:57:24.000Z
← Back to all tenders