አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር አማራ ባንክ 43/2018
አማራ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የንብረቱ ዓይነት/ የይዞታው አገልግሎት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/ |
ጨረታው የሚከናወንበት |
|||||
|
ክ/ከተማ |
ከተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
||||||||
|
1 |
አቶ ግርማ እርቀየሱስ አሞኘ |
ግርማ እርቀየሱስ አሞኘ |
ባህር ዳር
|
አፄ ቴዎድሮስ
|
ባህር ዳር
|
- |
- |
2500 ካሬ ሜትር
|
ባህኢፓ/0241/11
|
ለኢንዱስተሪ
|
38,986,862.42
|
ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከ3:00 እስከ 4:00 ሰዓት
|
አማራ ባንክ አማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ (ባህርዳር) |
|
ግርማ እርቀየሱስ አሞኘ |
ባህር ዳር
|
አፄ ቴዎድሮስ
|
ባህር ዳር
|
- |
- |
1000 ካሬ ሜትር
|
አፄቴ/9389/2014
|
ለመኖሪያ
|
23,301,728.19
|
ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከ4:00 እስከ 5:00 ሰዓት
|
አማራ ባንክ አማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ (ባህርዳር) |
||
|
2 |
ሃብታሙ ሙጨ ተገኝ |
ሙጨ ተገኝ የኋላ |
ባህር ዳር
|
- |
ባህር ዳር
|
- |
16 |
249 ካ.ሜ |
302/2004 |
ለመኖሪያ
|
6,481,568.33
|
ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከ5:00 እስከ 6:00 ሰዓት
|
አማራ ባንክ አማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ (ባህርዳር) |
|
3 |
የሴፍ መሃመድ አሊ
|
የሴፍ መሃመድ አሊ
|
ማራኪ |
ጎንደር |
ጎንደር |
|
አዘዞ |
5000 ካ.ሜ |
ኢፖልኮ/ጎ/05/10 |
የኢንዱስትሪ ህንፃ |
21,324,909.66
|
ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከ4:00 እስከ 5:00 ሰዓት
|
አማራ ባንክ አማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ (ባህርዳር) |
|
ኤስቲኤን ኦክስጅን አምራችኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ጎንደር |
ጎንደር |
|
አዘዞ |
7993ካ.ሜ |
ኢፖልኮ/ጎ/81/12 |
የኢንዱስትሪ ህንፃ |
26,453,295.62
|
ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከ5:00 እስከ 6:00 ሰዓት
|
አማራ ባንክ አማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ (ባህርዳር) |
|||
|
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ |
||||||||||||||
|
1 |
አንዋር መሀመድ አብዱል ቃድር |
አንዋር መሀመድ
|
ሎጊያ
|
ሎጊያ
|
ሎጊያ
|
-
|
03 |
1224 ካ.ሜትር
|
ሠ/ሎ/ከ/ አ/491/17
|
ለድርጅት
|
11,341,159.19
|
ነሀሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከ4:00 እስከ 5:00 ሰዓት |
አማራ ባንክ አ.ማ ደሴ ዲስትሪክት ቢሮ |
|
2 |
ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው
|
ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው
|
ባህር ዳር |
ባህር ዳር |
መሸንቲ |
-
|
-
|
8,000 ካሬ ሜትር |
ባህኢፓ0306/12
|
ለኢንዱስትሪ
|
43,506,198.74
|
ነሀሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከ4:00 እስከ 5:00 ሰዓት |
አማራ ባንክ አ.ማ ደሴ ዲስትሪክት ቢሮ |
ማሳሰቢያ
|
1 |
ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) ብቻ በአማራ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት; በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ። |
8 |
ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል። |
|
2 |
ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው። |
9 |
ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል። |
|
3 |
የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍልግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም፤ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል። |
10 |
በባንኩ የብድር ፖሊሲ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
|
|
4 |
የሐራጁ አሸናፊ /ገዥ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን የሊዝን ክፍያን ጨምሮ፤ ግብር፤ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው/አሸናፊው/ ይከፍላል። |
11 |
የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ሰአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
|
|
5 |
ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ (የቀበሌ፤የመንጃ ፍቃድ ፓስፖርት ወይም ብሄራዊ መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል። ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፤ ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት። |
12 |
በወንድ አንቀጽ የተጠቀሰው ለሴት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል።
|
|
6 |
ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። |
13 |
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። |
|
7 |
ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ ከ5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል። |
14 |
ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንክ አ.ማ 011 558 2764 ወይም 011 558 4189 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። |
አማራ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-08-18
- Publishing entity: Amhara Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 17, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.