ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወልቂጤ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቦታ G+0 መሸጥ ይፈልጋል
Description
የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሞ ባንክ አ.ማ ወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ዓ/ም፣ 98/90 ዓ/ም በተሰጠው መሰረት ለብድር መያዣነት በዋስትና በባንኩ ተይዘዉ እዳቸው ያልተከፈለ እና የመክፈያ ጊዜያቸው ያለፉ ንብረቶችን ባሉበት በአንድ ዙር ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዋስትናው አይነት |
አድራሻ
|
ስፋት በካ/ሜ |
የባንኩ ቅርንጫፍ |
የተበዳሪው ስም
|
የዋሱ ስም
|
ዝ/መ/ዋጋ/በብር |
የጨረታው ቀን/ቦታ |
|
1 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
እንሴኖ |
500 ካ/ሜ |
እንሴኖ |
አቶ ነጋሽ ናስር እና ድሎ አህመድ |
አቶ ነጋሽ ናስር እና ድሎ አህመድ |
456,868.20 |
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት 4፡00 |
|
2 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
እንሴኖ |
350 ካ/ሜ |
እንሴኖ |
አቶ መኪያ ኤርሱላ |
አቶ መኪያ ኤርሱላ |
612.258.25 |
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት 4፡00 |
|
3 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
እንሴኖ |
199.25 ካ/ሜ |
እንሴኖ |
አቶ ሸምሱ አባጋሮ
|
አቶ ሸምሱ አባጋሮ
|
522,691.20
|
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት 4፡00 |
|
4 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
እንሴኖ |
200 ካ/ሜ |
እንሴኖ |
አቶ ነስሩ ሻይቾ
|
አቶ ነስሩ ሻይቾ |
496,925.99 |
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት 4፡01 |
|
5 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
ኬላ |
196 ካ/ሜ |
ኬላ |
አቶ እሱባለዉ ጌታሁን |
አቶ ጀንበር ዘነበ
|
596,869.60
|
ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት |
|
6 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
ኬላ |
237.5 ካ/ሜ |
ኬላ |
አቶ ደጀኔ መንግስቱ |
አቶ ደጀኔ መንግስቱ |
915,258.48
|
ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት |
|
7 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
ኬላ |
295 ካ/ሜ |
ኬላ |
አቶ በላይነህ ሳህሌ |
አቶ ያለዉ ለማ |
752,698.44 |
ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት |
|
8 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
ኬላ |
100 ካ/ሜ |
ኬላ |
አቶ ገዛህኝ ማሩ |
አቶ ገዛህኝ ማሩ |
526,987.30 |
ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት |
|
9 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
ኬላ |
219.07 ካ/ሜ |
ኬላ |
አቶ እንዳለ ፋንቱ
|
አቶ እንዳለ ፋንቱ
|
675,893.92
|
ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት |
|
10 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
ኬላ |
285.36 ካ/ሜ |
ኬላ |
አቶ ፍሬዉ አስፋዉ
|
አቶ ፍሬዉ አስፋዉ
|
639,257.85
|
ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት |
የጨረታው ደንብ እና ሁኔታዎች
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% በመቶ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማስያ ሲ.ፒ.ኦ አሰረትው ከጨረታዉ ቀን በፊት ማስያዝ በጨረታዉ ዕለት ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊትይዘዉ መቅረብ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
- የጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰዉ ቀን እና ሠዓት ባለ ዕዳዎች ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ፤ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ እና ታዛቢዎች በተገኙበት በቅደም ተከተላቸዉ መሰረት በኦሞ ባንክ አ.ማ. ወ/ጤ/ዲስት ይደረጋል፤
- የጨረታዉ አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ አለበት፤
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ዉስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ካለ ጫራታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብም አይመለስለትም፡
- ጨረታውን ለሚያሸንፍ ተጫራጭ፣ በባንኩ ደንብ እና መመሪያ መሰረት አስፈላጊ ማስረጃዎችን በማሟለት የብድር ሁኔታን በተመለከተ የብድር ዳሬክቶሬትን ማማከር እንዲችል ይደረጋል፤
- የስመ ንብረት ዝውውር ሁኔታን በተመለከተ ባንኩ ለሚመለከተው አካል አስፈላጊው ማስረጃ እና በገላጭ ደብዳቤዎች ያሳውቃል
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ብድሩ ከተከፈለ ጫረታዉ መበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፤
- ለመንግስት የሚከፈሉ አሰፈላጊ ክፍያዎች ግብር፣ተጨማሪ እሴት ታካስ (VAT) እና ሌሎች ዉዝፍ ክፍያዎች በተጫራቹ ይከፈላሉ።
- ለተጨማሪ መረጃ እና ዝርዝር ሁኔታዎችን በባንኩ ስልኪ ቁ. 011-330-0100 አሞ ባንክ አማ ወልቂጤ ዲስትሪክት ማግኝት ይቻላል።
ኦሞ ባንክ አ.ማ ወልቂጤ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-08-06
- Publishing entity: OMO Bank S.C. Welkite District
- Bid bond: 10%
- Published: Jul 18, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.