ስፋቱ 175 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

  • የአፈጻጸም ከሳሽ፡ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
  • የአፈጻጸም ተከሳሽ፡ አቶ በሪሁ ፍሰሃ

1ኛ. የአፈጻጸም ጣልቃ ገቢ፡ ቡና ባንክ አክሲዮን ማህበር

2ኛ. የአፈጻጸም ጣልቃ ገቢ ፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

በነዚህ መካከል ባላቸው የአፈጻጸም ፍትሐብሔር ክርክር ሲሆን በአክሱም ከተማ አባይ ፀሃዬ ቀበሌ ቀጠና ዐ4 ልዩ ቦታ የማነ ጋራዥ የሚገኝ የባለቤትነት መለያ ቁጥሩ 5978/መ/98 የሆነ አዋሳኞቹ በምስራቅ አቶ ሰለሞን አረፋይነ፣ በምዕራብ አቶ ተክለ ኃይሌ፣ በሰሜን አቶ ብርሃነ አረጋይ፣ በደቡብ መንገድ የሚያዋስኑት ስፋቱ 175 ካ.ሜ የሆነ ቤት እና ቦታ በአፈጻጸም ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በጨረታ እንዲሸጥ በቀን 26/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ3፡00 – 6፡00 ሰዓት የወጣ ሲሆን ተጫራች አባላት በመነሻ የጨረታ ዋጋ ብር 14,504,109.373 (አስራ አራት ሚሊየን አምስት መቶ አራት ሺህ አንድ መቶ ዘጠኝ ብር ከ375/100 ) በሆነ ዋጋ ጨረታ ያሸነፈ አካል የመነሻ ዋጋው 25% ወድያውኑ ማስያዝ የሚችል መሆኑን የአክሱም ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት አዟል።

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ
ቤት የአክሱም የፍትሐብሔር ምድብ ችሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-06
  • Publishing entity: በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአክሱም የፍትሐብሔር ምድብ ችሎት
  • Published: Jul 18, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders