ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

 

የተበዳሪዉ ስም

 

የንብረት አሰያዥ ስም

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት በካሬ

 

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

 

አድራሻ

ቀን

ሰዓት

 

ከተማ

 

ወረዳ//ከተማ

ቀበሌ

 

1

ከበበ ለሚ

 

ከበበ ለሚ

 

አዳበርጋ ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

ሸኖ ከተማ

 

ሜታሮቢ

 

 

447/2013

 

200

 

300,000 (ሶስት መቶ ሺህ ብር)

ነሀሴ 25/2018

 

4:00-6:00

 

ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አዳበርጋ ቅርንጫፍ

1. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አዳበርጋ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

5. ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

በስልክ ቁጥሮች 0922845899 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-31
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Financing Institution
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 18, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders