ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

የተበዳሪው

ስም

 

የንብረት አሰያዠ ስም

 

አበደሪ ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት በካሬ

 

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

ቀን

 

ሰዓት

 

ከተማ

 

ወረዳ// ከተማ

ቀበሌ

 

1

/ ናፊ ደበላ

 

/ ናፊ ደበላ

 

አርሲ ነገሌ ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

አርሲ ነገሌ ከተማ

 

 

መልካ ሸይቲ

 

N/Ar/14099/16

200

 

351,610 /ሶስት መቶ ሃምሳ አንድ ሺህ ስድሰት መቶ አስር/

ነሐሴ 25/2018

 

4:00-6:00

 

ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አርሲ ነገሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

1. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አርሲ ነገሌ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0913478842/0926549466 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-08-31
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Financing Institution
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 18, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders