ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አሰያዥ ስም |
አበደሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የቦታ ስፋት በካሬ |
የሃራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
||||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
||||||||
|
|
ወ/ሮ መሰረት አየለ |
አቶ ወንድማገኝ ዶዮ |
ሀዋሳ ቅርንጫፍ |
ቤት |
ሀዋሳ ከተማ |
ቱላ |
ዳቶ |
የምስክር ወረቀት ቁጥር 3046 |
200 |
2,500,000 (ሁለት ሚሊዩን አምስት መቶ ሽህ ብር) |
ነሀሴ 25/2018 |
4:00 - 6:00 |
1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ደበብ አከባቢ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሀዋሳ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 16 05 11 42 / 09 26 54 94 66 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-08-31
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 18, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.