የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

የሰሌዳ ቁጥር

ሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የንብረቱ አይነት

የሥሪት ዘመን

1

ሳሙኤል ብርሃኔ

ተበዳሪው

AA-03-A10867

1KR-0381927

KSP90-5079699

 

አውቶሞቢል

 

2006

1,027,521.00

 

27/11/2018 .300-400 ጠዋት

 

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

ሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ

የይዞታው ስፋት .

የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት

2

ሙለር ኢንዱስትሪያ /የተ/የግ/ማኅበር

ተበዳሪው

አዳማ፣ ኢሬቻ ቀበሌ

6299/95

 

30,489

 

የዱቄት ፋብሪካ ከእነ ማሽነሪው

46,650,292.84

 

12/12/18 .300-400 ጠዋት

3

ወይ ምስራቅ መንክር

ተበዳሪው

በኦሮሚያ ክልል፣ ሰንዳፋ ከተማ፣ በኬ ወረዳ፣ ቀበሌ 02

119/106/2012

500

 

መኖሪያ ቤት

 

4,682,351.88

 

12/12/18 .400-500 ጠዋት

4

ኤስ..ኤል ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

 

አማራ ክልል፣ ባህርዳር ከተማ

ባህኢፓ/0008/10

7,000

 

የፋብሪካ ህንጻ

 

35,621,343.74

12/12/18 .500-600 ጠዋት

5

ኤስ..ኤል ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

.ኤስ የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ /የተ/የግ/ማህበር

አማራ ክልል፣ ባህርዳር ከተማ

0348/13

 

5,489.86

 

የፋብሪካ ህንጻ

 

31,076,862.45

 

12/12/18 .800-900 ከሰዓት

 

6

አልፋ ቢዝነስ /የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪዉ

 

አዲስ አበባ ከተማ ልደታ / ከተማ ወረዳ 08

AA000030900041/B/ B045/105

75.09

 

መኖሪያ ቤት

6,080,125.56

 

13/12/18 .300-400 ጠዋት

 

7

አልፋ ቢዝነስ /የተ/የግ/ማህበር

አቶ አባስ መሃመድ

አዲስ አበባ ከተማ // / ከተማ ወረዳ 02

AA000080211495

207

 

መኖሪያ ቤት

12,868,266.26

 

13/12/18 .400-500 ጠዋት

 

8

አልፋ ቢዝነስ /የተ/የግ/ማህበር

አቶ አባስ መሃመድ

አዲስ አበባ ከተማ // / ከተማ ወረዳ 02

AA000080204630/2

180

መኖሪያ ቤት

9,526,201.85

 

13/12/18 .500-600 ጠዋት

9

ሪሳ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

ነፃነት ናስር

 

አርሲ ዞን አሰላ ከተማ ቀበሌ 10

10651/91/97

200

መኖሪያ ቤት

2,567,870.84

13/12/18 .300-400 ጠዋት

10

ሪሳ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

አርሲ ዞን ሳጉሬ ከተማ ቀበሌ 02

5/3066/001/2441/2015

209

የንግድ ቤት

1,814,003.20

 

12/12/18 .400-500 ጠዋት

11

አቶ ሰዒድ ዳውድ ዩሱፍ

ተበዳሪው

ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 17

43,660/15

 

400

 

የመኖሪያ ቤት

 

7,226,337.48

12/12/18 .300-400 ጠዋት

12

አቶ ሰዒድ ዳውድ ዩሱፍ

ተበዳሪው

ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 17

43,661/15

400

የመኖሪያ ቤት

7,226,337.48

12/12/18 .400-500 ጠዋት

13

አቶ ሰዒድ ዳውድ ዩሱፍ

ተበዳሪው

ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 28

k/39218/2016

400

የመኖሪያ ቤት

7,236,455.10

12/12/18 .500-600 ጠዋት

14

አቶ ሰዒድ ዳውድ ዩሱፍ

ተበዳሪው

ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 28

k/39220/2016

400

የመኖሪያ ቤት

7,236,455.10

12/12/18 .800-900 ከሰዓት

በመሆኑም፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ ¼ ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
  2. ከተ.ቁ 1-8 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 9-10 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው አሰላ ዲስትሪክት ቅጥር ሲሆን በተራ ቁጥር 11-14 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው ጅግጅጋ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው።
  3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል:።
  4. ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
  5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
  6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
  7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
  9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0508 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-19
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-08-19 11:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 19, 2026
  • Posted at: 2026-07-20T12:49:06.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders