በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በመጀመሪያው ዙር የተለያዩ ጥራት ያላቸውን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በመጀመሪያው ዙር ከዚህ በታች የተገለጹትን ጥራት ያላቸውን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

እነሱም፤-

1ኛ የጽህፈት መሳሪያ (ስቴሼነሪ) 2ኛ የደንብ ልብስ 3ኛ የፅዳት ዕቃዎች 4ኛ ቋሚ ዕቃዎች 5ኛ መስተንግዶ 6ኛ ህትመት 7ኛ የትራንስፖርት አገልግሎት 8ኛ የመኪና ቅባቶች 9ኛ የኮምፒዩተር ጥገና 10ኛ የዲኮር ስራ 11ኛ የግብርና ግብዓቶች

ተጫራቶች የዘመኑን ግብር የከፈሉና አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣ ለወጣው ጨረታ ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፣ ተጫራቶች በዘርፉ የተሰማሩበትን መስክ የሚገልጽ ያለው፤ ፋይናንሽያል ኦርጅናል በአንድ ፖስታ፣ ፋይናንሽያል ኮፒ በሌላ ፖስታ፣ ቴክኒካልና ሲፒኦ በአንድ ፖስታ፣ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ከማለቁ በፊት በፋይናንስ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን መግባት ይኖርበታል።

  • የጨረታ ሳጥን የሚገኘው በፋይናንስ ጽ/ቤት በግዥ ክፍል ነው።
  • የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላለ/
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለወጣው ጨረታ በሰጡት ዋጋ
    • 1ኛ. ለጽህፈት መሳሪያ (ስቴሼነሪ) 10,000 ብር፣ 2ኛ, የደንብ ልብስ 5,000 ብር 3ኛ የፅዳት ዕቃዎች 10,000 ብር 4ኛ ቋሚ ዕቃዎች 10,000 ብር 5ኛ. መስተንግዶ 10,000 ብር 6ኛ. ህትመት 5,000 ብር 7ኛ. የትራንስፖርት አገልግሎት ነፃ 8ኛ.የመኪና እቃዎች 5,000 ብር 9ኛ. የኮምፒዩተር ጥገና 5,000 ብር 10ኛ.የዲኮር ስራ 2,000 ብር 11ኛ. የግብርና ግብዓቶች 5,000 ብር በየሎቱ ወይም በጥቅል ማቅረብ አለባቸው።
  • አሸናፊው ተጫራቶች የውሉን 10% ማስከበርያ ማስያዝ አለባቸው።
  • በጥቃቅን የተደራጁ በአምራችነት የተሰማሩ ለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  • ተወዳዳሪዎች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጨራቶች ባቀረቡት ማወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታው ማግለል አይችሉም።

መስሪያ ቤቱ ከውሉ በፊት 20% ሊጨምርና ሊቀንስ ይችላል። በተጨማም ውል ከተዋዋሉበት ጀምሮ ከአሸናፊው ተጫራቶች 25% እስከ (6) ወር ሊጨምር ይችላል።

አቅራቢዎች በእያንዳንዱ እቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ቀደም ብሎ መቅረብ አለበት።

ጨረታው ተጫራቶች ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን 4፡00 ይዘጋና 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።

  • አስተዳደሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻችን፡- መሻለኪያ ሪቼ ጫፍ ወደ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ።

ስልክ: +251 11-462-0549 / +251 92 213-9804

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-31
  • Publishing entity: Kirkos Woreda 10 FEDB
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Jul 20, 2026
  • Posted at: 2026-07-21T06:52:14+00:00

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders