ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አልባሳት እና ጫማዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋሉ እንዲሁም የተተውና የተወረሱ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አልባሳት እና ጫማዎች ሐምሌ 18/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም
1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ የቀረቡት የተስያዩ ኤሌክቲሮኒክስ ዕቃዎች የተለያዩ አልባሳት አና ጫማዎች ላይ በመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) በማቅረብ መወዳደር የሚችል ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 17/11/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ/ ብር በመክፈል ከጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 50,000 ብር በጅማ ጉ/ቅ//ጽ/ቤት ስም በባንክ በመስያዝ ወደ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በመሄድ መመዝገብ ይኖርበታል።
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም
|
የጨረታው አይነት
|
የንብረት ማመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን |
የጨረታ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ ቤት
|
የሐራጅ ጨረታ
|
13/11/18 እስከ 17/11/18 ዓ.ም
|
ሀምሌ 18/2018 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ይካሄዳል። |
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-6287/ 047-211-2997 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-25
- Publishing entity: ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
- Bid bond: 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
- Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
- Published: Jul 20, 2026
- Posted at: 2026-07-21T07:08:22+00:00
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.