Property and building foreclosure

500 ካሬ ሜትር ቤትና ቦታ የሐራጅ ማስታወቂያ

Description

የቤት ሐራጅ ማስታወቂያ

በአፍ/ከሳሽ - አቶ ተገኝ ኤልያስ እና በአፈ/ተከሳሽ - አቶ ደኜ ዳዉድ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ ፍ/ቤቱ በቀን 09/11/2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት በአፈፃፀም ተከሳሹ ስም የሚገኘውን ቤት እና ቦታ በማረቆ ልዩ ወረዳ ቆሼ ከተማ በ01 ቀበሌ ውስጥ የሚገኘው አወሳኞች በሰሜን አባኮ ኢሳ በደቡብ አንሰቦ ሆለታ፣ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ ተወስኖ የሚገኘው ቤትና ቦታ 500 ካሬ ሜትር በመነሻ ዋጋ በ2,000,000 ብር ሁለት ሚሊዮን/ እንዲሸጥ ተወስኗል፡፡ በዚሁ መሰረት ሽያጭ የሚከናወነው ነሐሴ 28/2018ዓ.ም 2፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ባለዉ ስለሚካሄድ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስለሚደረግ ፍ/ቤቱ ያሳውቃል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት

የሀላባ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 08:30
  • Bid opening: 2026-09-03 08:30
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Halaba Zone High Court
  • Published on: Addis Zemen (Jul 21, 2026)
  • Posted at: 2026-07-21T08:19:04.000Z
← Back to all tenders