ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው

ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት ዝርዝር መግለጫ

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት በካሬ ሜትር

 

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

 

ቀን

ሰዓት

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

 

ከተማ

 

ወረዳ ክ/ከተማ

 

ቀበሌ

 

 

1

ወ/ሮ እሙየ አስማረ

 

ወ/ሮ እሙየ አስማረ

 

ሞጆ ቅርንጫፍ

ቤት

 

ሞጆ

 

 

ቀርሳ

 

3174/2015

 

125

 

300,000 (ሶስት መቶ ሺህ ብር ብቻ)

ነሀሴ 18/2018

 

4:00-6:00

 

 

ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቢዥን ፈንደ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት

1. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን፤ ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

3 ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሞጆ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4 በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር፦ 0917060764 /0911352333 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-24
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-24 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 21, 2026
  • Posted at: 2026-07-21T08:33:12.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders