ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የቦታ ስፋት በካሬ 160 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው

የንብረት አሰያዥ

አበ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካሬ

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

ከተማ

ወረዳ/ /ከተማ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ደረጄ አየለ

አቶ ደረጄ አየለ

ባቢች ቅርንጫፍ

ቤት

ባቢች 01 ቀበሌ

ሊበን ጃዊ

ባቢች 01 ቀበሌ

ካርታ ቁጥር ISADD- 139/2015

160 ካሬ

300,000 (ሶስት መቶ ሺህ)

ነሀሴ 18/2018

4:00 -5:00

1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባቢች ቅርንጫፍ

2- አሽናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባቢች ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 09 12 34 19 48/ መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-24
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-08-24 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 21, 2026
  • Posted at: 2026-07-21T09:07:30.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders