ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የቦታ ስፋት 250 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳደር ለመሽጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳደር ለመሽጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት በካሬ
|
የሐራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጁ የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
ቀን
|
ሰዓት
|
||||||||||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
||||||||||||
|
ከተማ
|
ወረዳ ክ/ከተማ |
ቀበሌ
|
|||||||||||
|
|
አቶ ብርሃኑ ጉተማ |
ወ/ሮ ሸቶ አስፋ |
ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ |
ቤት
|
ቢሾፍቱ
|
ዲባዬ ክ/ከተማ ደካ ቦራ ወረዳ |
|
BI/19285/16/A
|
250 |
1.500.00 አንድ ሚሊዩን አምስት መቶ ሺህ ብር ብቻ |
ነሀሴ 18/2018 |
4:00-6:00 |
|
ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መቤት
1- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን፤ ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
2- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
3- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 10 46 17 12/ 09 11 35 23 33 ደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-08-24
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 21, 2026
- Posted at: 2026-07-21T11:13:00+00:00
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.