የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ በከሳሽ በአቶ አዲስ ጋሹ እና በአፈ/በተከሳሽ መምህር አየነው ነብዩ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ የተወሰነበትን ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው በወላጅ እናቱ ወ/ሮ አለም መኮነን ስም የተመዘገበ ንብረት በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01 በምሥራቅ እብስቱ ዋሴ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ጌታሁን ቦረቦር እንዲሁም በደቡብ ቴሌ የሚያዋስነው የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 634,644.76 (ስድስት መቶ ሰላሳ አራት ሽህ ስድስት መቶ አርባ አራት ብር ከሰባ ስድስት ሳንቲም) ሆኖ በጨረታ ይሸጣል ስለሆነም ማስታወቂያው ከሐምሌ 13/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 30 ቀን በጋዜጣ በማዋል ጨረታው ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡30 እስከ 5፡00 ባለው ጊዜ እንዲጫረት ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል።

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-20
  • Publishing entity: Guagesa Skudade Woreda Court
  • Published: Jul 20, 2026
  • Posted at: 2026-07-21T11:36:15+00:00

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders