Property and building foreclosure
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ በከሳሽ መሀመድ አሚን እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ አለሙ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በምሥራቅ ገዛኅኝ ጥሩነህ፣ በምዕራብ 8 ብ መንገድ፣ በሰሜን ኤዶም ፈቃዱ እንዲሁም በደቡብ አለም ታደለ የሚያዋስነው የመኖሪያ ቤት በአቶ ምናሉ ቢተው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በመነሻ ዋጋ ብር 2,662,205 (ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ ስልሳ ሁለት ሽህ ሁለት መቶ አምስት ብር) ሆኖ ጨረታው ከሐምሌ 13/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 30 ቀን በጋዜጣ በማዋል ጨረታው ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ባለው ጊዜ እንዲጫረት ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል።
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን።
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-20
- Bid closing time: 12:30
- Bid opening: 2026-08-20 12:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: Banja Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Be'kur (Jul 20, 2026)
- Posted at: 2026-07-21T11:38:40.000Z