Property and building foreclosure
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጎንደር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤትና ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
ከሳሽ አቶ ምህረት አማረ
ተከሳሽ እቶ አያናው መንግስቴ መካከል ስላለው የገንዘበ የአፈ/ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈ ተከሳሽ አቶ አያናው መንግስቱ ስም የተመዘገበው ቤትና ቦታ በአዋሳኝ በምስራቅ የግል ቤት፣ በምዕራብ ክፍት ቦታ በደቡብ መንገድ በሰሜን ጎርጅ የሚያዋስነውን የቦታ ስፋቱ 300 ካ/ሜትር የሆነውን በመነሻ ዋጋ ግምት ብር 9,514,813 (ዘጠኝ ሚሊዮን አምስት መቶ አስራ አራት ሺህ ስምንት መቶ አስራ ሶስት ብር) በጨረታ እንዲሸጥ የጎንደር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት በቀን 9/11/2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት የተሰጠ ትዕዛዝ በጨረታ እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዟል።
ማሳሰቢያ
የቦታው ካርታ ቁጥር 858/91
ቦታው የሚገኝበት ፋሲል ክ/ከተማ ቀበሌ 01
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን በ30/11/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30-6፡00
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጎንደር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-06
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-08-06 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Gonder City Woreda Court
- Published on: Addis Zemen (Jul 22, 2026)
- Posted at: 2026-07-22T09:07:01.000Z