አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 49/2018

አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ዕቃውን መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከ 15/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ቫትን ጨምሮ ብር 115.00 / አንድ መቶ አስራ አምስት / በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

በጨረታው ለመወዳደር መሟላት የሚገባቸው ማስረጃዎች

1. መማንኛውም ተጫራች ለሚጫረቱት ለእያንዳንዱ ዕቃ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር መሆኑን በግልፅ በኤንቨሎኘ አሽጐ ማቅረብ ይኖርበታል።

2. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ በተጨማሪም የተጨማሪ እሴት ታክስ NAI ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

3. ይህ ጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሉት ሰባት /7/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት አቅርቦት መምሪያ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡትን ዋጋ 5% በአሰር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ ስም በተዘጋጀ CPO በተናጠል በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው 22/11/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 22/11/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም የመክፈቻ ቀን ቅዳሜ እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።

6. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት አካባቢን በማይበክል እና በሰዎችም ላይ የጤና እክል በማያስከትል ሁኔታ ጥቅም ላይ ለማዋል ዋስትን በጽሁፍ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

7. አሸናፊ ድርጅት/ግለሰብ ላሸነፉት ንብረት በ5 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን በመክፈል በ15 ቀናት ውስጥ በራሳቸው ትራንስፖርት ጭነው ዕቃውን ማንሳት የሚጠበቀባቸው ሲሆን ይህ ባይሆን ግንጨረታው ተሰርዞ ለጨረታው ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።

8. የጨረታ ሰነድ በሚያስገቡበት ወቅት ቅድመ ሁኔታ ጽፎ ማቅረብ ከውድድር እንዲሰረዝ ያደርጋል።

9. ኩባንያው የተሻለ መንገድ/አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

ማሳሰቢያ ፡- ሁሉም ለጨረታ የቀረቡ ዕቃዎች የሚሸጡት ባሉበት ቦታና ሁኔታ መሆኑን እንገልፃለን።
ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ 3 ፡ 011 639-2064 መደወል ይችላሉ የዋና መ/ቤት አድራሻ ከቀድሞ
ኢምፔሪያል ሆቴል አጠገብ ከሚገኘው ዲኤች ገዳ ጀርባ

ለጨረታ የቀረቡ የንብረት ዝርዝር

የዕቃው ዓይነት

 

መለኪያ

 

መጠን

 

ነጠላ ዋጋ

 

ጠቅላላ ዋጋ

 

የሚገኝበት ቦታ

 

ባዶ የሬንጅ በርማል

 

በቁጥር

 

2,037

 

 

 

 

 

ቡልብላ አስፋልት ፕላንት =1,237

እንጦጦ መ/ስ/ፕ=800

ቁርጭራጭ ብረትና ካስት

በኩንታል

8

 

 

 

 

ቃሊቲ ማእከላዊ ጋራጅ

ቁርጭራጭ ቆርቆሮ

በኩንታል

2

 

 

 

 

ቡልቡላ ኮንክሪት ባቺንግ ፕላንት

የመጠቀምያ ጊዜ ያለፈበት ዘይት  ቁጥር 434 እና 454

በርሜል

2

 

 

 

 

አሰር ኮንስትራክሸን ዋና ቢሮ ኢምፔርያል ሆቴል አጠገብ ዲኤች ገዳ ጀርባ

ድምር

 

 

 

 

 

ቫት 15 %

 

 

 

 

 

ጠቅላላ ድምር

 

 

 

 

 

 


Tender details

  • Deadline: 2026-07-29
  • Publishing entity: Aser Construction P.L.C.
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 115.00 ብር
  • Published: Jul 22, 2026
  • Posted at: 2026-07-22T11:50:11.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders