Property and building foreclosure
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀላባ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ፍ/ቤት የይዞታ ግምት 150 ካሬ ሜትር ቤትና ቦታ የሐራጅ ማስታወቂያ አውጥቷል
Property and building foreclosureHouse and Building SaleSales, Disposals and Foreclosure
Central Ethiopia
Description
የቤት ሐራጅ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ -አዋሽ ባንክ እና በአፈ/ተከሳሽ- አቶ ረቢዩ ኢብረህም መከከል ስላለው አፈፀፃም ክስ ጉዳይ ፍርድ ቤቱ በ6/11/2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሀላባ ከተማ ዛላ ፍሬ ክፍለ ከተማ ውስጥ ዳነቤ ፈማ ቀጠና የሚገኘውን አዋሰኞች በሰሜን አቶ ገዛሃኝ ተረፈ በደቡብ መንገድ በምስራቅ ዲሽ አብድ በምዕራብ ለሂቦ ገመደ የሚያዋስኑት ይዞታ ግምት 150 ካሬ ሜትር ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ 700,000 (ሰባት መቶ ሺህ ብር ) እንዲሸጥ ተወስኗል።
በዚሁ መሠረት ሽያጩ የሚከናወነው ነሐሴ 04/2018 ዓ/ም 2፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ባለው ስለሚካሄድ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚደረግ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስውቃል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀላባ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-10
- Bid closing time: 12:30
- Bid opening: 2026-08-10 12:30
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Halaba Zone High Court
- Published on: Addis Zemen (Jul 23, 2026)
- Posted at: 2026-07-23T07:49:39.000Z