አርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የግንባታ እቃዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማና መለዋወጫ ዕቃዎችና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት

በ2019 የበጀት ዓመት ለአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ መስሪያ ቤቶች ግልጋሎት የሚዉል

  • አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
  • ኤሌክትሮኒክስ፣
  • ፈርኒቸር፣
  • የግንባታ እቃዎች፣
  • የቴከኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች፣
  • የመኪና ጎማና መለዋወጫ ዕቃዎችና
  • የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።
  1. በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የግብር መለያ ቁጥር ያላቸውን የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ።
  2. ማንኛውም ተጫራች ንግድ ፍቃድ ከሚፈቅድለት ውጪ መወዳደር እየተረም።
  3. በአቅራቢነት መዝገብ መመዝገባቸውን ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ማንኛውም ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
  5. የተጫራቾች ሙሉ ስም፤ ፊርማና የድርጅቱ ማህተም የሌለው እንዲሁም በዋጋ አፃፃፍ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት የለውም።
  6. አሸናፊ ተጫራቾች ከፍያ የሚፈጸምላቸው ያሸነፉትን እቃዎች የአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት አጠናቀው ገቢ ካደረጉ በኋላ ነው።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ 20,000 /ሃያ ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለያንዳንዱ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ/ ብር በመክፈል ከአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከታተመበት ቀን ጀምሮ መውሰድ ትችላላችሁ።
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ሰነድ ዋጋ ከሞሉ በኋላ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከታተመበት ጀምሮ እስከ 05/12/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ እንዲሁም በቀን 5/12/2018 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በ 4፡30 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል።
  10. አሸናፊ ተጫራች የፌዴራልና የክልሉ አዋጅ ና ደንቦችን የማከበር ና በእቃ አቅራቢነት ወቅት የሚቀርበዉን የውል ሰነድ መፈረም ይኖርበታል።
  11. አሸናፊ ተጫራች ከሚያቀርበው እቃ ጠቅላላ ዋጋ የሽያጭ ታክስ 3% ገቢ ያደርጋል።
  12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስስክ ቁጥር 022 473 018

የአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-11
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-11 10:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Arsi Zone Amigna Woreda FEDB
  • Bid bond: 20,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published: Jul 23, 2026
  • Posted at: 2026-07-23T08:42:11.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders