Stationery and office consumables

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የቫት ቲኦቲ (TOT) ተመዝጋቢዎች የሆኑ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ብር በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የምትችሉ የንግድ ድርጅቶች ወይም ግለሰብ ነጋዴ ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሥራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30–10፡00 ሰዓት በወንጪ ወረዳ ፍ/ቤት ቢሮ ቀጥር 4 በመቅረብ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ብር በመክፈል ስለ ጨረተው ዝርዝር የሚገልፅ ሰነድ በመውሰድ ለእያንዳንዱ ዕቃዎች በሚያቀርቡበት ዋጋ ላይ ቫትን አካቶ በመዘርዘር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርጎ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 16ኛው ቀን እስከ 6፣00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 4 እንዲያስገቡ ሆኖ ጨረታው በ6፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን ከሰዓት በኋላ በ8፡00 ሰዓት ይከፈታል። 16ኛው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በዓል ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚካሄድ ይሆናል ተወዳዳሪዎች ያሸነፉበትን ዕቃ የሚያቀርቡት ወይም የሚያስረከቡት ወንጪ ወረዳ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ይሆናል። ፍርድ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

አድራሻችን ፤ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ሲበን ከተማ

ስልክ ቁጥር 0113160013, 09-10-87-06-42,

09-20-58-19-57,09-06-13-11-23

ወንጪ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-08
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን እስከ 6፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-08 14:00
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: South West Shoa Zone Wenchi Wereda Court
  • Bid bond: 15,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Jul 24, 2026)
  • Posted at: 2026-07-24T07:33:23.000Z
← Back to all tenders