የአርሲ ዞን ዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2019

የአርሲ ዞን ዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

  • ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣
  • ፈርኒቸር፣
  • የጽህፈት መሣሪያዎች፤
  • የጽዳት እቃዎች እና
  • የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

  1. ለተጠየቁት የግዢ እቃዎች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ፤ የግብር ከፉይነት መለያ ቁጥር (Tax Payer Registration No.) የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ እና በፌዴራል፤ በክልል ወይም በዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ወይም በግዢዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች ለቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ለጽህፈት መሣሪያዎች እና ለመኪና ጎማዎች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ)፤ ለቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች እና ለጽዳት እቃዎች፤ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ) በአርሲ ዞን ዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሂሳብ ቁጥር 1000061234253 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ የሥራ ቀናት የጽ/ቤቱ የግዥ፣ ንብረት አስተዳደር፤ ማስወገድና ጠቅላላ አገ/ቢሮ ቁጥር 04 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው እና ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በዝግ ፖስታ ታሽጎ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 16ኛው የሥራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን፤ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት በዚሁ ዕለት ከረፋዱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጽ/ቤቱ የስብሳባ አዳራሽ ይከፈታል።
  5. ማንኛውም ተጫራች ለቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ለጽህፈት መሣሪያዎች፤እና ለመኪና ጎማዎች ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000.00 (አርባ ሺህ)፤ ለ ፈርኒቸር እቃዎች ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ እንዲሁም፤ ለጽዳት እቃዎች ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) ፤ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የታወቀ ባንክ በክፍያ ማዘዣ(C.PO.) ብቻ ማቅረብ አለባቸው።
  6.  አሸናፊው ተጫራች ያለምንም የአቅርቦት ችግር አስተማማኝ የሆነ የዕቃ ክምችት ያለውና እቃዎቹን በራሱ የማጓጓዣ ወጪ ሳጉሬ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የወራዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል።
  7. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁጥር 0222380790, 0910001453,0910758283, ይጠይቁ።

የአርሲ ዞን ዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-11
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-11 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Arsi Zone Digelu Tijo Woreda F/E/D/Bureau
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Published: Jul 24, 2026
  • Posted at: 2026-07-24T09:45:57.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders