Property and building foreclosure
በወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Property and building foreclosureHouse and Building SaleSales, Disposals and Foreclosure
South Ethiopia Regional State
Description
የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ፀም ከሳሽ ወ/ሮ አዜብ አይዛ እና በአ/ፀም ተከሳሽ በአቶ አባይነህ አለማየሁ መካከል ስላለው የአፈ/ፀም ክስ መነሻ መሠረት በፋና ኦፋ ሴሬ ቀበሌ ክልል ውስጥ ዲያስፎራ መንደር በአቶ አባይነህ አለማየሁ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የባልና የሚስት ንብረት የሆነ 200 ካሬ አዋሳኞች በስተሰሜን የቦታ ቁጥር 5811 ደቡብ መንገድ በምዕራብ የቦታ ቁጥር 56 በምስራቅ የቦታ ቁጥር 1154 አዋስኖ የሚገኘውን የቦታ ቁጥር R-57 የሆነ ቤት በመሀንዲስ ግምት መነሻ ዋጋ 1,500,000 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ) ብር በቀን 27/11/2018 ዓ/ም ከጧዋቱ 4፡00 እስከ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ባው ጊዜ የቤቱን ጨረታ ግምት 5% የባንክ ስፒኦ በማቅረብ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።
በወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-08-03 12:00
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Sodo City First Instance Court
- Bid bond: 5%
- Published on: Yedebub Nigat (Jul 25, 2026)
- Posted at: 2026-07-25T07:57:26.000Z