Property and building foreclosure

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቦሌ ክ/ከ ወ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የፍርድ ባለመብት፡ ጌጤ በልዳ

የፍርድ ባለ እዳ፡ አበጀ አሰፋ

በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ውስጥ በፍርድ ባለ እዳ ስም የካርታ ቁጥሩ AK118161615141022154 የሆነ 141.2 ካሬ መሬት ላይ ሰፍሮ የሚገኘውን መኖሪያ ቤት የጫረታ ማስታወቂያ መነሻ ዋጋ ብር 4,876,982.66 በማድረግ ከቀን ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ አየር ላይ እንዲውል እንዲሁም 15/12/2018 አየር ላይ በማቆየት በቀን 15/12/2018 ከምሽቱ 12፡00 ላይ ተዘግቶ፣ በቀን 16/12/2018 ከ4፡00-6፡00 ተወዳዳሪዎች፣ የህግ ኦፊሰር ለቴራ በሬቻ፣ ፖሊስ ኢንስ አየለች ጌታሁን ፣እንዲሁም ታዛቢዎች ባሉበት ተከፍቶ መነሻ ዋጋ ሆኖ ከቀረበው በላይ ከፍተኛ ዋጋ ሆኖ በቀረበው እንዲሸጥ የአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ጫረታውን እንዲለጥፍ ተወዳዳሪዎች የጫረታውን የመነሻ ዋጋ 1/4 እንዲያስይዙ ውጤቱን ለቀን ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ላይ እንድታቀርቡ በአዳማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቦሌ ክ/ከ ወ/ፍ/ቤት አዟል።

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቦሌ ክ/ከ ወ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-21
  • Bid closing time: 18:00
  • Bid opening: 2026-08-22 12:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Adama City Higher Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Jul 25, 2026)
  • Posted at: 2026-07-25T08:12:46.000Z
← Back to all tenders