Stationery and office consumables

በልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የልደታ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር 001

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ

  • ሎት 1 ህትመት የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን---4500
  • ሎት 2 ጽህፈት መሳሪያ ማስከበሪያ ብር መጠን --- 7000
  • ሎት 3 አላቂ የቢሮ እቃዎች--------------------1500
  • ሎት 4 የደንብ ልብስ-----------------------13,500
  • ሎት 5 የጽዳት እቃ---------------------------9000
  • ሎት 6 ቋሚ እቃ---------------------------28,500
  • ሎት 7 የህክምና እቃዎች ጥገና------------------1500
  • ሎት 8 የጀኔሬተር ጥገና ሰርቪስ------------------1500
  • ሎት 9 የሊፍት ጥገና ሰርቪስ--------------------1500
  • ሎት 10 የኤሌትሮኒክስ ጥገና--------------------1500
  • ሎት 11 የሚወገድ ንብረቶች---------------------5000
  • ሎት 12 የቢሮ ጥገና----------------------------20,000
  • ሎት 13 የትራንስፖርት አገልግሎት------------------5000

1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ የንግድ ፈቃድ የምስክር ወረቀት ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፡፡

2. የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ የሚችል፡፡

3. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ቢሮ ቁጥር 510 ጨረታ ሰነድ መግዛት የሚችል፡፡

4. የመጫረቻ ሰነዶችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒ አና ኦርጅናል በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉና ለእያንዳንዱ ሎት ለየብቻ መታሸግ አለበት፡፡

5. ጨረታው በአስረኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ታሽጐ በማግስቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

6. መስሪያ ቤቱ ያቀረበውን የዋጋ መሙያ በመጠቀም የሚወዳደሩበት እቃዎች ዋጋ ከቫት ጋር ማስቀመጥ የኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ማህተም እና ፊርማ መኖር አለበት፡፡

7. መ/ቤቱ 25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው፡፡

8. ሁሉም ሎት ሳምፕል የሚገባው በፎቶ ሲሆን ፎቶው ከሌላው መረጃ ጋር ሳጥን ውስጥ ታሽጐ አብሮ የሚገባ ሲሆን ፎቶ ሆነ ሌላ ሳምፕልም በእጅ አንቀበልም፡፡

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10. አሸናፊው ተጫራች ጨረታ ከተከፈተበት ቀን አንስቶ በ6o ቀን ውስጥ የዋጋ ለውጥ ሳያደርግ በራሱ ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

አድራሻ ቦታ፡- የልደታ ጤና ጣቢያ ከልደታ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ፀበሉ ጐን፡፡

በልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት
የልደታ ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-06
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በአስረኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-07 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በአስረኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ቆይቶ በማግስቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ledeta Health Post
  • Buyer address: በልደታ ከፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የልደታ ጤና ጣቢያ ከልደታ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ምርታማነት ማሻሻያ ጸበሉ ጎን
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Jul 26, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T08:24:55.000Z
← Back to all tenders