Stationery and office consumables

በቂርቆስ ክ/ከተማ የዋ/ቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በቂርቆስ ክ/ከተማ የዋ/ቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የጥገና ሥራዎችና ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1. የደንብ

19000

2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

19000

3. ህትመት

10000

4. አላቂ የህክምና ዕቃዎች

4000

5. አላቂ የት/ ዕቃዎች

10000

6. የልብስ ስፌት

20000

7. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች

20000

8. ልዩ ልዩ መሳሪዎች መፃህፍት

10000

9. ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች

15000

10. ማሽነሪ ጥገና ዕድሳት ሥራዎች

10000

11. ለህንፃ ጥገና እና ዕድሳት

20000

ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንፈልጋለን መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫረቾች የሚከተለውን መስፈርቶች ሟሟላት አለባቸው

  1. በጨረታው በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደረጀ ሆነው የዕድገት ደረጀቸው አነሰተኛ ታዳጊ መሆን ይጠበቅባቸዋል ከሚመለከተው ክፍል ደብደቤ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል።
  2. ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የሀገር ውስጥ ግብር አጠናቀው የከፈሉ መሆን እና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
  3. Tin ነበር ማቅረብ የሚችል
  4. ቫት ተመዝገቢነት ማቅረብ የሚችል
  5. የንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችል
  6. የፌዴራል የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
  7. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን የተሰጠ ማቅረብ የሚችል
  8. የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ያሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  9. ከሁለት አመት ወዲህ ሁለት አመት ያልሞላው የስራ ልምድ ቢያንስ አምስት ቦታ የሰሩበት የተሟላ የስራ ልምድ ኮፒና ኦርጅናል ማቅረብ የሚችል
  10. የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 ሃያ ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በመስሪያ ቤታችን የውስጥ ገቢ አካውንት ያስገባበትን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ዋስትና ማስከበሪያ 20,000 ብቻ ለግንባታ ተጫረቾች ብቻ ይመለከታል
  11. ተጫራቾች የአሸነፉበትን የጥገና ሥራክፍያየሚከፈላቸው ስራውንሰርተው ሲያጠናቅቁነው።
  12. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለእያንዳንዱ ኮድ /ሎት/የሚመለስ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ 5000 (አምስት ሺህ ብር) ማቅረብ ይኖርበታል
  13. ለጨረታ ሰነድ ሽያጭ የማይመለስ 200 ሁለት መቶ ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በዋልያ የመጀ/ደ/ት/ቤትፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 1 (አንድ) በግንባር በማቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  14. ተጫረቾች የሚጫረቱበትን እቃ ናሙና ጨረታውን ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርበችዋል ናሙና ለማይቀረብላቸው ዕቃዎች ፎቶ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  15. የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጅናል በመለየት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በተለየያ ፖስታ አሽገው ሲያመጡ CPO ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  16. ተጫረቾች የሚያቀርቡበትን የዋጋ ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ከነቫቱ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10ኛው የሥራ ቀን 11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀ ሣጥን ቢሮ ቁጥር 1 ማስገባት ይችላሉ።
  17. ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት 10ኛው ቀን በዓል ከሆነ በቀጣዩ ቀናት ከጠዋቱ 4 ሰዓት ተጫረቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
  18. የጨረታ አሸናፊ የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዕቃ የጠቅላላ ዋጋን 10 ፐርሰንት ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማስያዝ
  19. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡-

ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ከቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን ዝቅ ብሎ

ስ.ቁ 011-467-2736

ማሰሳቢያ፡-

ከናሙናው ላይ ምንም አይነት የድርጅቱ ማህተም ማድረግ ተቀባይነት የለውም

በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ት/ ቢሮ በቂርቆስ ክ/ከተማ ት / ፅ / ቤት የዋልያ ቅ/ አ/መ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-06
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10ኛው የሥራ ቀን 11፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-07 10:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት 10ኛው ቀን በዓል ከሆነ በቀጣዩ ቀናት ከጠዋቱ 4 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Walia Kindergarten and Elementary School
  • Buyer address: ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 10 በቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 27, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T09:04:39.000Z
← Back to all tenders