Property and building foreclosure

አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ. የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ እርማት አውጥቷል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ እርማት

አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለአቶ አለሙ አመኑ ለሰጠው ብድር በዋስትና የተያዘዉ እና በካርታ ቁጥር (የቦታዉ መለያ ቁጥር) HUB114/98CB-5 ተመዝግቦ በሐዋሳ ከተማ የሚገኝን የንግድ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ሐምሌ 05 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመዉ ሪፖርተር ጋዜጣ ገፅ 24 ላይ ማስታወቂያ ማስነገሩ ይታወቃል።

ሆኖም ከላይ በተገለፀዉ ጋዜጣ ላይ የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወንበት ነሐሴ 06 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡30 እስከ 10፡00 ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ተብሎ የተነገረዉ የተቀየረ እና የጨረታዉ ቦታ እና ቀን ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣዉ ሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 16 ላይ ተስተካክሎ የወጣ መሆኑን በአክብሮት እናሳዉቃለን።

አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ.

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a54ab450a538a3725000001 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a5e12b60a538a683d000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-08-21
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-08-21 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
  • Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T09:52:59.000Z
← Back to all tenders