Property and building foreclosure

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ እና ሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር አዳ ግቢ ለማድረግ ይፈልጋል።

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረት አይነት

ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ሰዓት እና ቦታ

ክልል ከተማ

ዞን/ክ/ከተማ

ወረዳ/ቀበሌ

1

አቶ ደረጀ ሸዋቀና ተስፋዬ

አቶ ደረጀ ሸዋቀና ተስፋዬ

የመኖሪያ ቤት

 

ቁርቁራ

 

አዳማ

 

ዳቤ

 

አንጋቱ

 

P.N.80/10426 2002

225 ካ.ሜ

6,046,862.94

ነሃሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00-6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል።

2

አቶ አበበ ሙላቱ ደገፉ

አቶ በኃይሉ ደምሴ ተድላ

የመኖሪያ ቤት G+2+T

አስኮ

 

አዲስ አበባ

 

ጉለሌ (በቀድሞ ኮልፌ ቀራኒዮ)

ወረዳ 05 (የቀድሞ ወረዳ 15)

K15-6-142-474-4899-02

150 ካ.ሜ

 

5,187,095.14

ጨረታው ነሃሴ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ፍላሚንጎ አከባቢ በሚገኘው የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል።

3

አቶ ደረጀ ለገሰ ጀጣ

አቶ ደረጀ ለገሰ ጀጣ

G+1 የመኖሪያ ቤት

ጨፌ ሙዳ

 

ሸገር

 

መልካ ኖኖ

 

በሮ (ልዩ ስሙ ሔርሞን አካዳሚ)

Bur/inv/89/2000

 

250 ካ.ሜ

 

18,906,602.39

ጨረታው ነሃሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ፍላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል።

ተጫራቾች እንዲያውቋቸው

1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዞ በአድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።

2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለእዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለእዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ እነሱ በሌሉበት ቦታ ይካሄዳል።

3. ንብረቶቹ በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለተራ ቁጥር 1 ቁርቁራ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 12-29 47 50 ወይም 09 12-80 55 01፣ ለተራ ቁጥር 2 አስኮ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 11-54 36 22 ወይም 09 17-36 68 42 እና ለተራ ቁጥር 3 ጨፌ ሙዳ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 17-36 68 42 በመደወል መጎብኘት ይቻላል።

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።

5. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።

6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-01
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀን ይለያያል
  • Bid opening: 2026-09-01 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀን ይለያያል
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Cooperative Bank of Oromia S.C.
  • Buyer address: Dembel City Center
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T11:08:09.000Z
  • Buyer website: https://coopbankoromia.com.et/
← Back to all tenders
Could not load content