Stationery and office consumables
ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የእስቴሽነሪና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ላየን ሰኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የእስቴሽነሪና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚታሟሉ
- እስቴሽኔርና የጽዳት ዕቃዎች አቅራብነት የተመዘገበ
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
- ህጋዊ የንግድ ምዝገባና ፍቃድ ምስክር ወረቀት የተሰጠዉ
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለዉ
- በተጠየቀበት ወቅት ናሙና ማቅረብ የሚችል
- በቂ ስቶር ክምችት ያለዉ
- ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
- በፕሎት 1 የእስቴሽነሪ እቃዎች
- በፕሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች
ከላይ የተዘረዘረዉን መስፈርት የሚታሟሉ አቅራቢ ድርጅቶች ከቀን 20/11/2018 እስከ 29/11/2018 ድረስ የእያንዳዱን ዕቃ ነጠላ ዋጋ በመዘርዘር ከላይ በተራ ቁጥር ከአንድ እስከ ስምንት የተዘረዘሩ ሰነዶች ኮፒ በማያያዝ በአድስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ከአምቼ ጋራጅ ወደ ጆኒ ጋራጅ በሚወስደዉ መንገድ ገባ ብሎ ከቀጠና ትስስር ምንስቴር ብሮ አንደኛ በር ወደ ግራ በሚወስደዉ አስፓልት በሚገኘዉ መ/ቤታችን የቤት ቁጥር 432/3 በሰም በታሸገ ፖስታ እንድታስገቡ እያሳወቅን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 22 72 55 97/ 09 12 46 40 41/ 011 668 3333
Tender details
- Deadline: 2026-08-05
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-08-05 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Lion Security Service PLC
- Buyer address: መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በጀርባው በር በኩል ወደ እግዚያብሄር ቤ/ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 600 ሜትር ገባ ብሎ
- Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
- Posted at: 2026-07-27T11:22:51.000Z