Property and building foreclosure

አዋሽ ባንክ ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

..

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የቦታ አገልግሎት

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን

የጨረታ ሰዓት

ከተማ

ክፍለ ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

1

ጌታሲል ተስፋሁን

ካሜሮን አቬኑ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት (በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት)

.

ለሚ ኩራ

08

AA000060809925020103

171.21

12,013,292

21/12/18

400-500

2

ሄሉያ  ትሬዲንግ ሃላ.የተ.የግ.ማህበር

22 ማዞርያ

ዳና ሂብሮ

ለመኖርያ ቤት G+2 ያላለቀ

.

የካ

12

AA000051207801

704

41,926,435

21/12/18

500-600

ፌደሳ ወዴሳ

ለመኖርያ ቤት

ሻኪሶ

 

 

WBILM/SH/240/0112

200

1,644,000

21/12/18

800-900

ፌደሳ ወዴሳ

ለመኖርያ ቤት

ሻኪሶ

 

 

WBILMSH/105/012

500

2,774,400

21/12/18

900-1000

3

መልከጻዲቅ ገበየሁ

አብዋሬ ገበያ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት አራብሳ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 651/44

.

ለሚ ኩራ

 

AA0000611024136510444

54.33

4,002,328

26/12/18

500-600

4

ተገኝ ታፈሰ

አረካ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

አረካ

 

 

አማ/643/99

250

1,500,000

21/12/18

500-600

5

ገመቺስ አበበ

ፒያሳ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

ሰንዳፋ

 

 

597/788/2001

160

1,522,959

21/12/18

500-600

6

መቅድም ወርቁ

አቃቂ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት(ቢሾፍቱ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 3/23

ቢሾፍቱ

ጨለለቅ

 

DA/LB/B3/4TH/R23

66.67

2,000,100

22/12/18

5:00-6:00

 ማሳሰቢያ፡

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 -3 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል።ከተራ ቁጥር 4-6 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
  3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
  4. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
  5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
  6. ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
  7. ለተጨማሪ መረጃ፡፡- 22 ማዞርያቅርንጫፍ 011-1154-14-57፣አብዋሬ ገበያ ቅርንጫፍ 011-126-01-34፣ ካሜሮን አቬኑ ቅርንጫፍ 0116-66-24-29፣ አረካ ቅርንጫፍ 046-552-13-20፣   ፒያሳ ቅርንጫፍ 0111-11-94-54 ፣   አቃቂ ቅርንጫፍ 0114-34-07-23 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
  8. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 አዋሽ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-01
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-01 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Awash Bank Share Company
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T11:25:45.000Z
← Back to all tenders