Stationery and office consumables

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች 2019 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የግንባታ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር WMAK-BMA-2019-001

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች 2019 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የግንባታ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

2. ተጫራቾች እቃዎቹን ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለ/ያደሰ መሆን አለበት።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) የተመዘገበ እና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል። የጨረታው ማስከበሪያ ብር 300,000 (ሶስት መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (ሲፒኦ) ለሶስት ወራት የምቆይ በኮምቦልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም አሠርቶ ማቅረብ የሚቸል።

4. ተጫራቾች ከማንኛውም የሙስና ወንጀል እና ኪራይ ሰብሳቢነት ነፃ መሆን አለባቸው።

5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈቸውን እቃዎች በተባለበት ቦታ ማድረስ የሚችልና ያሸነፋቸው እቃዎች በሚፈለገው መጠን ያለው መሆን አለበት።

6. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) በኮምቦልቻ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል የጨረታ ሠነዱን ከኮምቦልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 13 መግዛት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ዋናውና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።

9. እቃዎች በኢትዮጵያ ማቴሪያል እስታንዳርድ የተረጋገጠ መሆን እንዳለበት ተጫራቾች ማወቅ አለባቸው። በዚህ ያልተረጋገጠ እቃ ካላቀረቡ መ/ቤቱ እንደማይቀበል ማወቅ አለባቸው።

10. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 15 76 68 40 / 09 15 04 29 15 በስራ ሰዓት ደውለው ወይም በአካል ቀርበው መረዳት ይችላሉ።

በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የኮምቦልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-13
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-13 10:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: East Harage Administration Kombolcha Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 300,000.00 ብር
  • Bid document price: 1,000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 27, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T11:41:08.000Z
← Back to all tenders