Property and building foreclosure

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይዞታዎችና ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቅያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ  ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ይዞታዎችና ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ  ሓራጅ አወዳድሮ  መሸጥ  ይፈልጋል::

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የመያዣ ንብረቱ የሚገኝበት ኣድራሻ እና የመያዣ መለያ

የንብረቱ ዓይነት/የሚሰጠው አገልግሎት

 

የሓራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሓራጅ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት

ከተማ

ክፍለ ከተማ

ቀበሌ

የይዞታ ማረጋገጫ (ካርታ) ቁጥር

የይዞታው ስፋት በካሬ ሜትር

ቀን

ሰዓት

1

አሉላ ሙሑር ሃይለ

አሉላ ሙሑር ሃይለ

መቐለ

መቐለ

ሓወልቲ

 

8062/03/9454

70.89

ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል ባለ 3 መኝታ ቤት ኮንደሚንየም

2,757,868.18

26/12/2018

ከጠዋቱ 3:00-4:00

2

አባዲ ዓይነኩሉ ፀሃየ

አባዲ ዓይነኩሉ ፀሃየ

መቐለ

መቐለ

ሓድነት

 

4304/05/9599

49.96

ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል ባለ 2 መኝታ ቤት ኮንደሚንየም

2,101,592.02

26/12/2018

ከጠዋቱ 4:00-5:00

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሓራጅን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል የክፍያ ማዘዣ(ሲፒኦ) የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ቢሆን ይመረጣል።
  2. ሐራጁ የሚከናወነው በ መቐለ ከተማ  በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ፅ/ቤት ግቢ ይሆናል።
  3. የንብረቱ ሁኔታ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት ንብረቶቹ መጎብኘት ይቻላል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው 15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ የሐራጅ ማስከበርያ ያስያዘው ገንዘብ ወደ ባንኩ ገቢ ይሆናል።
  5. ከቤቱ ሽያጭ ጋር ተያይዞ የሚከፈሉ የስም ማዛወርያ ጨምሮ የተለያዩ ታክስ እና ግብር የሚከፈል ክፍያ ካሉ የጨረታው አሸናፊው ይከፍላል።
  6. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344407766 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ወይም በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት በአካል በመቅረብ  መጠየቅ ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-01
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-01 11:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Tigray
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T11:50:14.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
← Back to all tenders