Property and building foreclosure
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/048/2018
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታው የወጣው |
||||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ/ክ/ከተማ /ቀበሌ/ ወረዳ/የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰኣት |
||||||
|
1 |
አቶ ይርጋ ፈቃዱ አለነ |
ተበዳሪ |
ቲሊሊ
|
የመኖሪያ ቤት
|
አማራ ክልል፣ አዊ ዞን፣ ቲሊሊ ከተማ፣ 01 ቀበሌ |
8790/ 2008
|
200 ካሜ
|
1,245,965.43
|
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-5:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
2 |
አቶ ሳሙኤል በቀለ አበራ |
ተበዳሪ |
ዓብይ
|
የመኖሪያ ቤት
|
ሸገር ከተማ አስተዳደር፣ ኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ፣ ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ሳይት |
OR00005137407 003030805
|
53.22 ካ.ሜ |
2,661.000.00 |
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-5:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
3 |
አቶ ሀሚድ እሸቴ አደም |
ተበዳሪ |
ቦሌ 18
|
የመኖሪያ ቤት
|
በጎንደር ከተማ፣ አዘዞ/01፣ ቀበሌ 20፤ ኮንዶሚንየም ሳይት፣ ብሎክ 23፤ የቤት ቁጥር 01 |
5916/16 |
43.64 ካ.ሜ |
2,531,120.00
|
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00-5:00
|
ለሶስተኛ ጊዜ |
የሐራጅ ደንቦች!
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
2 አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው:: ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው ይከፍላል።
6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
8. ጨረታው በተራ ቁጥር 1 እና 3 ለተገለጹት ንብረቶቹ በሚገኙበት በቡና ባንክ አማ ቅርንጫፎች የሚካሄድ ሲሆን፣ በተራ ቁጥር 2 ለተገለጸው ንብረት በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል።
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልገሎት ዳይሬክተሪት ስ.ቁ 011-158-0863/ 011-126-3609 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-08-25
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-25 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bunna Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
- Posted at: 2026-07-27T13:16:50.000Z
- Buyer website: https://bunnabanksc.com/