Property and building foreclosure

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር

ሐራጁ የሚከናወንብእት ቀን እና ሰዓት

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር መለያ

የይዞታ ስፋት (ካ.ሜ)

የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት

1

ኤም.ኤስ.ጂ.ዜ አስመጪና ላኪ የግብርና ውጤቶች አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

 

ኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ቡራዩ ክ/ከተማ

ቡ/ል/ቀ/ A268-319/85

4,000.60

የፋብሪካ መጋዘን

60,808,081.20

 

19/12/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት

 

2

ላዮን ስታር ኮንስትራክሽን

ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

በእነ ወሮ ጸጋነሽ በላይ፣ ሳሙኤል ዘነበ፤ ሊዲያ ዘነበ፣ እስክንድር ዘነበ

አማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ13

 

17646/98

 

692.00

 

የመኖሪያ ህንፃ

 

3,741,393.50

 

19/12/2018 ዓ.ም  4:00-5:00 ሰዓት

 

3

ዋጋዬ ካሳዬ ሙላት

ተበዳሪው

አርባምንጭ ከተማ፣ ሼቻ

ክፍለ ከተማ ዶይሳ ቀበሌ

48

 

1881.3

 

ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ የሚገኝ ሕንጻ

106,234,535.01

 

19/12/2018 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት

 

4

ዋጋዬ ካሳዬ ሙላት

ተበዳሪው

አርባምንጭ ከተማ፣ ውኃ

ምንጭ - ቀበሌ

SN004010402021

 

275

 

መኖሪያ ቤት

3,107,967.50

 

19/12/2018 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት

 

5

ዋጋዬ ካሳዬ ሙላት

ወ/ሮ አቦዘነች አስፋ ወንድምነህ

አርባምንጭ ከተማ፣ ውኃ

ምንጭ - ቀበሌ

SN004010402022

297.23

 

መኖሪያ ቤት

5,580,113.30

 

19/12/2018 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ከሰዓት

6

አቶ ታደሰ ብሩ ሄይ

ወይ.ዘነበች ብሩ ሄይ

 

ሸገር ከተማ፣ ሱሉልታ ክ/ከተማ፣ አባ ገዳ ወረዳ

OR033015108007

197

 

መኖሪያ ቤት

3,902,771.27

 

19/12/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት

 

7

አቶ ዱጎ አዱላ ጎበና

አርባ አኖሌ

 

ምዕራብ ጉጂ ዞን፤ ቡሌ ሆራ ከተማ፣ 03 ቀበሌ

1262/A-2369/03

 

880

መኖሪያ ቤት

2,677,697.01

 

19/12/2018 ዓ.ም  4:00-5:00 ሰዓት

 

በመሆኑም፡-

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።

2 ከተ.ቁ 1-6 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው፤ ከተራ ቁጥር 7 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲላ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው።

3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

4. ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።

5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።

6. ንብረቶቹን ለመጎበኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።

7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0508 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንገድ ባንከ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-25
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
  • Bid opening: 2026-08-25 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T13:20:58.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
← Back to all tenders