Property and building foreclosure
ዓባይ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ፣ የንግድ ቤት፣ ተሽከርካሪ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 78/2018
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1994 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብራቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዝ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ/ የይዞታ ልዩ መለያ/ሰነድ (ካርታ) ቁጥር |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረትአው የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
አበዳሪው ቅ/ፍ |
ከተማ |
ወረዳ/ቀበሌ |
የቤ.ቁ |
||||||||||
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||||||||
|
1 |
ማስረሻ ብርሀኔ |
ተበዳሪው |
ዐቢይ |
ጎንደር |
20 |
_ |
312.60 ካ.ሜ |
11921/2010
|
ለመኖሪያ |
12,678.000.00 |
ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
|
2 |
አብሳዮ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ቃልኪዳን መሀመድ |
ሀያሁለት ማዞሪያ |
አ.አ ቦሌ ክ/ከ |
12ግ20 |
|
162.5 ካ.ሜ |
ቦሌ12/25/1/5/20454/28636/ 36270/01 |
ለመኖሪያ |
24,050,000.00 |
ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት 8፡00_10፡00 |
|
|
3 |
ገዝኽኝ ደመላሽ |
ወከት የእንሣት መኖ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ |
አምስት ኪሎ |
ባሕርዳር |
|
5000 ካ/ሜ |
ባሃኢፓ/0084/09 |
የኢንዱስትሪ ቦታ |
44,975,019.00 |
ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
|
|
4 |
ይፋት ሲኒማ |
ተበዳሪው |
ሸዋ ሮቢት |
ሸዋ ሮቢት |
03 |
|
1000 ካ/ሜ |
አገ2023/2003 |
የንግድ |
11,445,360.00 |
ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
|
5 |
በለተ ጎንጤ |
ተበዳሪው |
አጣዬ (ኤፌሶን) |
አጣዬ (ኤፌሶን) |
ኤፌሶን |
|
205.2 ካ/ሜ |
አጣ/ከ/አሰ/አገ/3120/13 |
ለመኖሪያ |
1,051,498.00 |
ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት 8፡00_10፡00 |
|
የተሸከርካሪ ጨረታ
|
ተ/ቁ |
ተበዳሪ |
ንብረት አስያዥ |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የተሸከርካሪው ዓይነት |
የሻንሲ ቁጥር |
ሞተር ቁጥር |
የሠ/ቁጥር |
ስሪት |
የጨረታ መነሻ |
የጨረታው ቀን |
ሰዓት |
|
1 |
ቶጎል ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው |
ጀሞ |
ሲኖትራክ
|
LZZ5ELNC OFN085686 |
WD615.69*151 017014017*
|
ኢት -0380814
|
2015
|
3,648.000.00
|
ነሐሴ 5 ቀን/2018
|
ከሰዓት 8፡00_10፡00 |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል:: የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
4. በተ.ቁ 1 ላይ የተጠቀሰው ቤት እና የመኪናው ጨረታ የሚካሄደው በ ጎንደር ዲስትሪክ ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን በ ተራ ቁጥር 2 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው ባንቢስ አካባቢ ባለው እና ከዋናው መስሪያቤት ዝቋላ ሕንጻ ጀርባ ባለው በ አዳማ ሪልስቴት ሕንጻ ሶስተኛ ፎቅ ላይ ባለው የመሰብስቢያ አዳራሽ ውስጥ ነው። በተራ ቁጥር 3 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በ ባሕርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 4 እና 5 ላይ የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪ ቅርንጫፎች ውስጥ ነው።
5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰነ ታክስና ግብሮችን ገዢው አሸናፊው ይከፍላል።
6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-08-27
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-08-27 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abay Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
- Posted at: 2026-07-27T13:56:00.000Z