Property and building foreclosure
ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. መኖሪያ እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታው የተገለፀውን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
1. ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ፡-
|
ተቁ |
የተበዳሪው ስም |
ዙር |
የዋሱ ስም |
ቅርንጫፍ |
የቤቱ አይነት |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
የቤቱ አድራሻ |
መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄደው |
ሃራጁ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
ወ/ሮ ተስፋነሽ ፋንታ |
ድጋሜ
|
አቶ ሰይፉ ሀይሉ ሰንበቴ |
ኮልፌ
|
መኖሪያ
|
Sul/7188/14
|
300ካ/ሜ
|
ሱሉልታ ከተማ
|
1,500,000
|
ጫንጮ ቅርንጫፍ
|
22/12/18 4:00-5:00 |
|
አቶ አበራ በቀለ |
|||||||||||
|
2
|
አቶ ግስላ መኮን |
ድጋሜ
|
አቶ ግስላ መኮንን |
አዳማ
|
የንግድ
|
386/80/2008
|
249ካ/ሜ |
ስሬ ከተማ |
1,000,000 |
አዳማ ቅርንጫፍ |
25/12/18 |
|
4:30-5:30 |
|||||||||||
|
3 |
አቶ ፊጡማ ለሜሳ |
ድጋሜ |
አቶ ፊጡማ ለሜሳ |
ሆለታ
|
መኖሪያ
|
OR022041009011
|
203.12ካ.ሜ
|
ሆለታ ከተማ
|
2,000,000
|
ሆለታ ቅርንጫፍ |
29/12/18 |
|
4:00-5:00 |
|||||||||||
|
4 |
አቶ ተስፋ ኑኔ |
ድጋሜ |
አቶ በሀይሉ ተክሉ |
ሰንዳፋ |
መኖሪያ |
586/545/2016 |
316 ካ.ሜ |
ሰንዳፋ በኬ |
500,000
|
ሰንዳፋ ቅርንጫፍ
|
02/13/18 |
|
4:00-5:00 |
|||||||||||
|
5 |
አቶ አንዳለ ታምሩ |
መጀመሪያ |
አቶ በላይነህ ደምሴ |
ፊቼ |
መኖሪያ |
165/032902003 |
300 ካ.ሜ |
ፊቼ ከተማ
|
1000,000
|
ፊቼ ቅርንጫፍ |
27/12/18 |
|
4:30-5:30 |
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በባንክ ከፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.አ)ብቻ በማስያዝ በጨረታው ቀንና ሰዓት በአካል ወይም በውክልና በመገኘት መጫረት ይችላል።
- ሀራጁ የሚካሄደው በልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ ጋዜጣው ላይ በተጠቀሰው መሰረት ይሆናል።
- የቤቱን ሁኔታ ከጨረታው ቀን በፊት ባሉት ሶስት የስራ ቀናት በአካል በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት10 ቀናት ውስጥ ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ጨምሮ መክፈል ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሙሉ ሂሳቡን ካልከፈለ ግን ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ሆኖ ጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል።
- የስም ማዛወሪያ እና ተያያዥነት ያላቸውን ክፍያዎች ገዥ ይከፍላል።
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ዋና መ/ቤት 011557 72 62 / 011 557 72 63 ወይም አዲስ አበባ 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ኒዉ ዴይ ሆቴል ሊደርሱ ሲሉ ወደ ቀኝ ገባ ብሎ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት የህግ መምሪያ በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ
Tender details
- Deadline: 2026-09-07
- Bid closing time: 11:30
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-07 11:30
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Liyu Microfinance Institution S.C.
- Buyer address: አዲስ አበባ 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ኒዉ ዴይ ሆቴል ሊደርሱ ሲሉ ወደ ቀኝ ገባ ብሎ
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Jul 28, 2026)
- Posted at: 2026-07-28T08:37:19.000Z