Property and building foreclosure
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ እንድትወዳደሩ ይፈልጋል፡፡
|
የቅርንጫፍ ስም |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዠ ስም |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የቤቱ ስፋት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ |
|
ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ፡፡ |
ጥላሁን ደጀኔ ትዛዙ፡፡ |
ጥላሁን ደጀኔ ትዛዙ |
አጼ ቴዎድሮስ ክ/ከ ህዳር 11 የንግድ ቤት፡፡ |
3810 ካ.ሜ፡፡ |
34‚699‚254.4 |
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ነሀሴ 20-2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሃራጁን አምስት በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ወይም ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይቻላል፡፡
- አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ይህን ካላደረገ ለሃራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
- ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 03 ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
- በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 583 209 021 መጠየቅ ይቻላል፡፡
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ
Tender details
- Deadline: 2026-08-26
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-08-26 11:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Tana Micro Finance Institution S.C.
- Bid bond: 5%
- Published on: Be'kur (Jul 27, 2026)
- Posted at: 2026-07-29T05:54:08.000Z