Property and building foreclosure
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ እሱባለው ፈቃዱ እና በአፈ/ተከሳሽ ደረጀ አድማስ መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ፤ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኘው፣ በምስራቅ ክፍት ቦታ፣ በምእራብ መንገድ፣ በሰሜን አለን ደሜ ቤት፣ በደቡብ አስማረች ከበደ ቤት መካከል ተዋስኖ የሚገኘውና በወ/ሮ ሙሉቀን ዘውዴ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት፤ በመነሻ ዋጋው 3‚450‚625 (ሶስት ሚሊዩን አራት መቶ ሃምሳ ሽህ ስድስት መቶ ሃያ አምስት) ብር ይሸጣል። የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ማለትም ከሐምሌ 20/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም ድረስ ቆይቶ ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ተጫራቾች ወደ ጨረታ ቦታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ አዝዟል
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-27
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-08-27 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Banja Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Be'kur (Jul 27, 2026)
- Posted at: 2026-07-29T06:25:45.000Z