Property and building foreclosure

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈጻጸም ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ማተቤ አቸነፍ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ የአፈጻጸም ተከሳሾች በፍርድ ቤቱ መሰረት መፈጸም ባለመቻላቸው ምክንያት፤ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነው በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01 ተመዝግቦ የሚገኘው፣ በምስራቅ እና በሰሜን መንገድ፣ በምእራብ ልንቅና ክንዴ እንዲሁም በደቡብ ክንዴ ሰውነት ተዋስኖ የሚገኘው፤በአቶ ማተቤ አቸነፍ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት በመነሻ ግምቱ 1‚468‚559 (አንድ ሚሊዩን አራት መቶ ስልሳ ስምንት ሽህ አምስት መቶ ሀምሳ ዘጠኝ ) ብር በጨረታ ይሸጣል። የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ድረስ ጨረታው ይከናወናል። በመሆኑም ተጫራቾች የግምቱን ¼ኛውን ገንዘብ ቀድመው በሲፒዩ አስይዘው በእለቱ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል።

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-08-27 11:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Guagesa Skudade Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (Jul 27, 2026)
  • Posted at: 2026-07-29T06:39:43.000Z
← Back to all tenders