Property and building foreclosure
ስፋቱ 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ እነ ቅዱስ ዬሐንስ 7 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ አንተሁን መኮነን መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአንተሁን መኮነን ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት የካርታ ቁጥር 1469/07 የሆነ በምስራቅ መሰረት ጎላ፣ በምእራብ ፈንታሁን በላይ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ አትርሳው የሮም መካከል ተዋስኖ የሚገኘው ፤ 200 ካ.ሜ፣ የመነሻ ዋጋው 1‚986‚320.68 (አንድ ሚሊዩን ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ስድስት ሽህ ሶስት መቶ ሃያ ብር ከስልሳ ስምንት ሳንቲም) ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰአቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል።
የባሕር ዳር እና አካ/ከ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-18
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-08-18 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Bahir Dar and Surrounding High Court
- Published on: Be'kur (Jul 27, 2026)
- Posted at: 2026-07-29T06:42:16.000Z