Disposal, scrap and surplus sales

የስልጣና ከተማ መጠጥ እና ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ቱቦዎችን አጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የስልጣና ከተማ መጠጥ እና ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ቱቦዎችን አጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሙዋላት የምትችሉ መወዳደር ትችላላችሁ።

1, የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ

2. ቫት/ቲኦቲ/ቲን ተጠቃሚ መሆኑን መረጃ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።

የ 2016 እና 2017 ግብር የከፈለና መክፈሉን መረጃ ማቅረብ የሚችል።

ተ.ቁ

የእቃ አይነት

መስፈርያ

ብዛት

መነሻ ዋጋ

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

1

G/S Class B Type

4 INCH

56

4000

28/11/2018/4:00

2

G/S Class B Type

3 INCH

26

3800

28/11/2018/4:00

3

G/S Class B Type

2 INCH

21

2800

28/11/2018/4:00

4

G/S Class B Type

1.5 INCH

35

1800

28/11/2018/4:00

ሀ) ስለዚህ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ 300 ብር በመክፈል ከስልጣና ከተማ ውሃ መጠጥ ልማት መግዛት ይችላሉ።

ለ) የጨረታውን ማስከበሪያ ዋጋ 10 ፐርሰንት ገንዘብ ማስያዝ ይኖርቦታል።

ሐ) ጨረታውን ያሸነፈው በ15 ቀን ውስጥ ለተቋሙ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፤ በተጠቀሰው ጊዜ ውሰጥ ገቢ የማያድረግ ከሆነ ጨረታው ተሰርዞ ገንዘቡ አይመለስም።

ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0913884715/0972899466

የስልጣና ከተማ መጠጥ እና ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-04
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-08-04 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: የስልጣና ከተማ መጠጥ እና ውሃ ናፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 30, 2026)
  • Posted at: 2026-07-30T08:12:37.000Z
← Back to all tenders