Stationery and office consumables

በሀዲያ ዞን የአመካ ወረደ ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሁሉም ሴ/መ/ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በሀዲያ ዞን የአመካ ወረደ ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሁሉም ሴ/መ/ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረተው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጨረቾች ወይንም አቅራቢዎች ማለትም፤

1. በመስመሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው

2. የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው

3. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

4 Tin no (የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት) ያላቸው ሆኖ

5. የጨረታ ሰነድ ከአመካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት እየወሰዱ መወዳደር ይችላሉ።

6. የጨረታ ማስከበሪያ 10000 /አሥር ሺህ ብር ብቻ በባንክ የተረጋገጣ cpo ወይንም ካሽ ከጨረታ ሰነድ ጋር ይዞ መቅረብ የምችል።

7. ተጨራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ታክስን የሚያካትት መሆኑን መገለጽ አለበት፤ ታክስ በትክክል ካልተገለጻ የቀረባ ዋጋ ታክስን እንዳካተታ ተደርጎ ውድድሩ ይከሄዳል።

8. የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በፖስታ አሽገው የድርጅቱን ስም፣ ማህተምና ስልክ ቁጥር መጻፍ አለበት።

9. ይህ ጨረታ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ሥራ ቀናት እስከ 10ኛው ቀን 5፡00 ሰዓት ድረስ አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ10ኛው ቀን በ5፡10 ሰዓት ታሽጎ በ5፡20 ተጨረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ያለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ህደቱን አያስተጓጉልም።

10. ከጨረታ መዝጊያ ጊዜ በኃላ ዘገይቶ የመጣ ኤንቭሎፕ ተቀባይነት አይኖርም፤ እንደታሸጋ ለተጫረቹ ይመለሳል።

11. በጨረታ ለተሸናፉት ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት cpo ወይንም ብር አሸናፊ ከተለያ በኃላ ወድያውኑ ይሰጣቸዋል።

12. አሸናፊ የምለየው በነጠላ ዋጋ/unit price/ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረባ ተጨራች ይሆናል።

13. አሸናፊ ከሆኑ ያሸነፉበትን ዕቃ በራሱ ወጪ እስከ አመካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት አቅርቦ ማስረከብ የምችል።

14. መ/ቤቱ የተሸላ አማራጭ ካገኛ ጨረተውን በከፍልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0945909495/ ደውለው መረዳት የምችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

አመካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

ጌጃ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-10
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ5፡10 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-10 12:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ5፡20 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Hadiya Zone Ameka Woreda FEDB
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Jul 30, 2026)
  • Posted at: 2026-07-30T08:16:36.000Z
← Back to all tenders