Property and building foreclosure
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ ተከሳሽ እነ ሀና የሻንበል እና በአፈ/ተከሳሽ ሀይማኖት ክንዱ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በጎንጅ ቆለ/ወ/አዲስ አለም ከተማ በሟች ሻ/ሳሙኤል አየለና ሀይማኖት ክንዱ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በካርታ ቁጥር --በአዋሳኝ
|
ተ.ቁ |
በምስራቅ |
በምዕራብ |
በሰሜን |
በደቡብ |
ካ.ሜ |
ግምቱ |
|
|
ጌታዬ ጌታቸው |
ጥላዬ ዘለቀ |
እንዳሆነ |
መንገድ |
10x250 |
ዜሮ |
መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን ቤት (ንብረት) በመነሻ ዋጋው ዜሮ ሆኖ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከ23/11/2018 እስከ 22/12/2018 ዓ.ም በአየር ላይ የሚውል ሆኖ ነሀሴ 23/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን 1/4ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል።
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-29
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-08-29 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Bahir Dar and Surrounding High Court
- Published on: Addis Zemen (Jul 30, 2026)
- Posted at: 2026-07-30T08:42:40.000Z