Office furniture

የጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር ቤት አገልገሎት የሚውል የጽህፈት መሳርያ፣ የመኪና ጎማ፣ ሞተር ሳይከል፣ የጽዳት እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ 1

የጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር ቤት አገልገሎት የሚውል

  • የጽህፈት መሳሪያ
  • የመኪና ጎማ
  • ሞተር ሳይከል
  • የጽዳት እቃዎች
  • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣

ስለዚህ, በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መውሰድ ትችላላችሁ።

ከዘመኑ የታደሰ የንግድ ህጋዊ ፍቃድ ተጨማሪ እሴት ታክስ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት የአቅራቢነት ምዝገበ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

  1. ጽህፈት መሳሪያ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000/ ሀምሳ ሺህ ከባንክ በተረጋጠ /ሲፕኦ
  2. የመኪና ጎማ ሞተር ሳይክል ጎማ የጨረታ ማስከነሪያ ዋስትና ብር 50000/ ሃምሳ ሺህ ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ
  3. የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በ 20000/ ሀያ ሺህ ከዛንክ በተረጋገጠ ሲፕኦ
  4. ኤልትሮንክስ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50000/ አምስ ሺ ከባንክ በተረጋገጠ ሲፐኦ ተጫራቶች የሚጫረቱበትን የጨረታ አይነት እያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨዘሎፕና አሰፈላጊውን ማስረጃ ጋር በሚያያዘ ኦርጅናል እና ኮፒ ዶክመንት በማለት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳፕን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።ል
  5. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ይቆይና በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡-

1ኛ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ የሆነ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።

2ኛ ወረዳው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

3ኛ በተጨማሪ መረጀ ስልክ ቁጥር 0113302079 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ።

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ  ጽ/ቤት

ወልቂጤ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-18
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ይቆይና በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-18 14:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ይቆይና በ16ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Gurage Zone Abeshege Woreda FEDB
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 31, 2026)
  • Posted at: 2026-07-31T08:13:04.000Z
← Back to all tenders