Stationery and office consumables

ፊውቸር ጄኔሬሽንስ ኦርጋናይዜሸን ከቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ጋራ በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉት ቁጥራቸዉ 3000 ለሚሆኑ ልጆችና ወጣቶች የትምህርት ቤት መማሪያ ቁሳቁስ ማለትም ደብተር፣ እስክሪብቶና ዩኒፎርም (የትምርት ቤት ደንብ ልብስ) ከአቅራቢ ንግድ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ፊውቸር ጄኔሬሽንስ ኦርጋናይዜሸን ከቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ጋራ በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉት ቁጥራቸዉ 3000 ለሚሆኑ ልጆችና ወጣቶች የትምህርት ቤት መማሪያ ቁሳቁስ ማለትም ደብተር፣ እስክሪብቶና ዩኒፎርም  (የትምርት ቤት ደንብ ልብስ) ከአቅራቢ ንግድ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚታሟሉ ህጋዊ የንግድ ድርጅቶች ከላይ የተገለጹትን የመማሪያ ቁሳቁሶች በአይነታቸዉ እያንዳንዱን ዋጋ በስንት እንደምታስረክቡ በመግለፅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ውስጥ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ጨረታዉ የሚከፈተው በ11ኛዉ ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።

የጨረታ መስፈርቶችም፡-

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢና የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ያላቸዉ

3. ጉዳዩ ከሚመላከታቸዉ አካል የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ

4. የጨረታ መስከበሪያ ቢድ ቦንድ 10% (አስር ፐርሰንት) ማስያዝ ማቅረብ/የሚችሉ

5. በራሱ ትራንስፖርት የድርጅቱ ፅ/ቤት ወደሚገኝበት መተሃራ ከተማ አምጥቶ ለማስረከብ የሚችል

6. ተጫራቾች የተጠቀውን የመማሪያ ቀሳቁስ ናሙና ከጫረታዉ ሰነድ ጋር በሰም በተሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

ተ.ቁ

የእቃዉ አይነትና ዝርዝር

መለኪያ

ብዛት

የአንዱ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

1

ደብተር ባለ 50 ሉክ የተለበደ ባለመስመር ሲነር ላይን

ቁጥር

26000

 

 

 

 

 

2

ደብተር ባለ 50 ሉክ የተለበደ ስኩዌር ሲነር ላይን

ቁጥር

1200

 

 

 

 

3

እስክሪብቶ ኦሪጅናል ኬኒያ ቢክ

ቁጥር

14000

 

 

 

 

4

ኦርጅናል ፍልፕስ ጨርቅ (ኢንዶንኤዥያ)

ሜትር

320

 

 

 

 

 

5

65/35 ፖብሊን ኮተን ቻይና 1ኛ ደረጃ የሸሚዝ ጨርቅ

ሜትር

260

 

 

 

 

 

ከዚህ በላይ በወጣዉ መስፈርት መሰረት መወዳደር የሚትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ዉስጥ የተጠቀሰዉን የመማሪያ ቁሳቁስ ኦርጅናል ናሙና ፤ ዋጋ እና የተዘራዘሩትን ሰነዶች ጭምር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በድርጅቱ ፅ/ቤት ምስራቅ ሸዋ ዞን ፋንታሌ ወረዳ መተሃራ ከተማ በሚገኘዉ ጽ/ቤታችን የጫረታ ሳጥን ዉስጥ በመክተት መወዳደር የሚትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታዉ ሰነድ የሚከፈተዉ በ11ኛ (አስራ አንደኛዉ) የሥራ ቀን ከጡዋቱ 4፡30 (አራት ተኩል) ላይ ይሆናል። ጨረታዉ ሲከፈት በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ።

ማሳሳቢያ

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ወይም መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ይችላል።

ሰልክ ቁጥር 0911899397/0920358611

ፊውቸር ጄኔሬሽንስ ኦርጋናይዜሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-08-10
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ10 (አስር) ተከታታይ ቀናት
  • Bid opening: 2026-08-11 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛ (አስራ አንደኛዉ) የሥራ ቀን ከጡዋቱ 4፡30 (አራት ተኩል)
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: FEUTURE GENERATION ORGANIZATION
  • Bid bond: 10%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 01, 2026)
  • Posted at: 2026-08-01T08:10:26.000Z
← Back to all tenders