Stationery and office consumables
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ኢየሩሳሌም ቅድመ አ/ደ/እና/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/3/ኢየሩሳሌም ት/ቤተረ በ001/2018ዓ.ም
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ኢየሩሳሌም ቅድመ አ/ደ/እና/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጻም ይፈልጋል።
- ሎት 1/ አላቂ የቢሮ እቃ----------------------------2000
- ሎት 2/ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ እቃ ----------------10,000
- ሎት 3/ የጽዳት ዕቃ -----------------------------10,000
- ሎት 4/ የደንብ ልብስ----------------------------10,000
- ሎት 5/ የደንብ ልብስ ስፌት-----------------------15000
- ሎት 6/ የህትመት አገልግሎት -----------------------1600
- ሎት 7/ የትራንስፖርት አገልግሎት --------------------2000
- ሎት 8/ የኤሌክትሪክ እና የጥገና እቃዎች ---------------5000
- ሎት 9/ ቋሚ እቃ -------------------------------12,000
- ሎት 10/ የካፌ አገልግሎት መስተንግዶ ----------------10,000
- ሎት11 ሜንቴናንስ በኮምፒውተር/ ፕሪንተር/ፎቶ ኮፒ ------2000
- ሎት 12/ ማስታወቂያ----------------------------- --10,000
- ሎት 13/ የህክምና ዕቃ----------------------------------800
በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
1/ የሚወዳደሩበትን የንግድ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግሥት ዕቃ ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
2/ የሚያቀርቡት የዕቃው ዋጋ በሁለት ፖስታዎች ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ኢየሩሳሌም ት/ቤት በመምጣት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
4/ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት በትምህርት ቤቱ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል የመክፈቻው ቀን በዓል ወይም እረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
5/ የጨረታውን ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መውሰድ ይችላሉ።
6/ ተጫራቾች ለመወዳደር በመረጡት ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለግዥ ክፍሉ ማቅረብ አለባቸው።
7/ የሚያቀርበው የእያንዳንዱ ዕቃ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል።
8/ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የአቅራቢነት ማስረጃ ኮፒ የሚታይ መሆን አለበት፡።
9/ አቅራቢ ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት የኢየሩሳሌም ት/ቤት ንብረት ክፍል ማድረስ ይኖርበታል።
10/ አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል።
11/ እንደአስፈላጊነቱ መ/ቤቱ ከውል በፊት 20% የመጨመር ወይም የመቀነስም መብቱ የተጠበቀ ነው።
12/ መሥሪያ ቤቱ እቃውን ካስገባ ቀን ጀምሮ እስከ 6 ወር የታዘዘውን 25%ተጨማሪ ትእዛዝ መስጠት ይችላል።
13/.መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
14. ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር፡- 0913079858 እና 0913525747 መደወል ይቻላል።
ማሳሰቢያ፡-ለጥቃቅን እና አነስተኛ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሱት አምራች በሆኑበት
የንግድ ዘርፍ ብቻ ነው
አድራሻ፡-ከመነን ሽሮሜዳ በሚወስደው መንገድ ስብሰባ ማእከል ከፍ ብሎ ይገኛል።
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ኢየሩሳሌም ቅድመ አ/ደ/እና /መ/ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-12
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-13 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Eyerusalem Kindergarten & Elementary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 01, 2026)
- Posted at: 2026-08-01T08:27:53.000Z